top of page

 

Membership/አባልነት


Please use the link 'FORM' button in the menu list and

you can choose your preferable way to be a member.

The completed form can be send to the ECA's office which the address is indicated at end of the document.

ለማናቸውም ቀናተኛ ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ቀድሞ በአንድ ጠንካራ የማህበር ጥላ ስር መዋቀሩን መርጠን ባለን ችሮታ ሁሉ ዕውን ለማድረግ ስንጥር፤

በኮሚኒቲ ዓባልነቴ ማኅበሩ ከእኔ ምን ይፈልግ ይሆን? ከምንስ ልጀምር?

ብለው ለሚያስቡ ሁሉ የመጀመሪያውን ደረጃ የዓባልነትን ማስመስከሪያ ተግባር «ተመዝግቦ ወርዓዊ መዋጮን በመክፈል»

ህሊናን ነጻ ማድረግ በጎ እርምጃ ነው ብለን እናምናለን። ብናደርገው በተለይ ከሚጠይቀው የመስዋዕትነት ዘቅተኝነት አንጻር ሲታይ፤

ግን ደግሞ ከአንድ ብርቱ ነውና ከብዛት ከሚገኘው የህብረት ውጤት ስኬታማነቱ አመርቂ ይሆንልናልም።

እርስዎም በእዚህ ቀና አስተሳሰብዎ ግፊት ኮሚኒቲዎን ለማጎልበት እራስዎን በመጠየቅ ዝግጁነትዎን በማመናችን፤

እኛም በይበልጥ እንዳናገለግል ሀይል ሆኖን በቁጥር አለማነሳችንን በውጤት ለመስመስከር ከባድ አይሆንም  እናስባለን።

ለማናቸውም ተግባራዊ አስተዋፅዎት እናመሰግናለን።

 

Thank You again for your contribution!!         

   application form 

 

 

 

© 2023 by Feed The World. Proudly created with Wix.com

​​Call us:

0428038643

​Find us: 

2/147 Beaudasert Road. Moorooka, QLD 4105

28 Dibley St, Woolloongaba QLD 4102

bottom of page